On May 5th 2014, the African Innovation Foundation (AIF) announced the winners of the Innovation Prize for Africa (IPA), the top innovators on the continent creating solutions to Africa’s everyday challenges.
በእርከን ማረሻ ከባህላዊው ማረሻ የሚለየው በድግሩ ብቻነው፡፡ በመሆኑም በባህላዊው የእንጨት ድግር ምትክ ከብረት የተሰራና ከማረሻው ጫፍ ከፍ ብሎ በሚገኝ ደረጃ ከግራና ከቀኝ የሚገኘውንና ባህላዊው ማረሻ የሚዘለውን መሬት ማረስ የሚችል ነው፡፡ በእርከን የተባለበትም ምክንያት በሁለት ደረጃ የሚያርስ በመሆኑ ነው፡፡
በእርከን ማረሻ ከባህላዊው ማረሻ የሚለየው በድግሩ ብቻነው፡፡ በመሆኑም በባህላዊው የእንጨት ድግር ምትክ ከብረት የተሰራና ከማረሻው ጫፍ ከፍ ብሎ በሚገኝ ደረጃ ከግራና ከቀኝ የሚገኘውንና ባህላዊው ማረሻ የሚዘለውን መሬት ማረስ የሚችል ነው፡፡ በእርከን የተባለበትም ምክንያት በሁለት ደረጃ የሚያርስ በመሆኑ ነው፡፡
1000000
432
231
553
Helps us to increase agricultural products
best solution
Helps us to increase agricultural products.